Bunna Bank @BunnaBankOfficial 27.03.2026 12:23 Скопировать Пожаловаться ጁምዓ ሙባረክ! ቡና ባንክ በ'ኻዲም' ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት እምነትዎን መሰረት ያደረጉ የተሟሉ የፋይናንስ መፍትሔዎችን በማቅረብ ላይ ይገኛል። ዘመናዊ የባንክ አሰራሮችን ከተመቻቸ የአገልግሎት አሰጣጥ ጋር በማስተሳሰር ፍላጎትዎን በሚመጥን መልኩ ለማስተናገድ ዘወትር ዝግጁ ነን። ጁምዓ ሙባረክ! ቡና ባንክ የባለራዕዮች ባንክ! #ቡናባንክ #ኻዲም #ከወለድነፃ #ጁምዓ_ሙባረክ #ኢትዮጵያ #BunnaBank #Khadim #JumahMubarak #InterestFreeBanking ❤ 55 👏 18 🙏 10 6 16 19.2K
Обсуждение 6
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram