20.03.2026 10:17
ዒድ ሙባረክ! ��

እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

ቡና ባንክ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለታላቁ የዒድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ ልባዊ ምኞቱን ይገልጻል።

በዓሉ "ሙባረክ ወመይሙን" የሆነ የሰላም፣ የፍቅር እና የደስታ እንዲሆንላችሁ፤ እንዲሁም ከቤተሰብ እና ከወዳጅ ዘመዶቻችሁ ጋር በበረካ የተሞላ የደስታ ጊዜ እንድታሳልፉ ከልብ እንመኛለን።

ዒድ ሙባረክ!
መልካም በዓል!

ኻዲም ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት

#EidMubarak #EidAlFitr1447 #BunnaBank #Khadim #InterestFreeBanking #Ethiopia #ዒድ_ሙባረክ #ቡና_ባንክ #የተባረከ_በዓል
26
👍 6
😁 3
🙏 3
3 6 16.6K

Обсуждение 3

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Bunna Bank

34.4K
Welcome to the official Telegram channel of Bunna Bank S.C.
Here you will receive verified updates, announcements, and customer service information.
This channel is for informational purposes only.
Открыть в Telegram