16.03.2026 17:07
ውድ የቡና ባንክ ቤተሰቦች!

ቡና ባንክ በሚሰጣቸው አገልግሎቶች ላይ የአገልግሎት ጥራት ደረጃ ለመለካት እና አገልግሎትን ለማሻሻል የባንኩን ቤተሰቦች አስተያየት መሰብሰብ አስፈላጊ ነው ብሎ ያምናል ። ስለሆነም በባንኩ አገልግሎት አሰጣጥ ላይ ያላችሁን አስተያየት ለማሰባሰብ የሚረዳ መጠይቅ አዘጋጅቷል። በመሆኑም ካለዎት ጊዜ ላይ ጥቂት ደቂቃ በመውሰድ የተዘጋጀውን መጠይቅ ማስፈንጠሪያውን / ��������/ በመጫንና በመሙላት ሃሳብዎን እንዲያጋሩን በአክብሮት እየጠየቅን የሚሰጡት ምላሽ ለዚህ ጥናት ዓላማ ብቻ እንደሚውል በማረጋገጥ ለተሳትፎዎ ከወዲሁ ከልብ እናመሰግናለን፡፡

በአማርኛ(Amharic): https://forms.gle/rwDqdJjrm2A7yqY1A

በእንግሊዘኛ (English) ፡ https://forms.gle/i2DmsNUYqP8Jgx1D6

ቡና ባንክ- የባለራዕዮች ባንክ
82
👍 55
🍌 12
16 49 22.7K

Обсуждение 16

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Bunna Bank

34.4K
Welcome to the official Telegram channel of Bunna Bank S.C.
Here you will receive verified updates, announcements, and customer service information.
This channel is for informational purposes only.
Открыть в Telegram