Bunna Bank @BunnaBankOfficial 13.03.2026 17:41 Скопировать Пожаловаться ታላቁን የረመዳን ወርን ምክንያት በማድረግ ቡና ባንክ ወራቤ ቅርንጫፍ በወራቤ ከተማ አስተዳደር ድጋፍ ለሚሹ ወገኖች የተለያዩ የምግብና ምግብ ነክ ቁሳቁሶችን ድጋፍ አድርጓል። ቡና ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት ዳይሬክተር የሆኑት ፀጋዬ ቢቱ በድጋፉ ወቅት እንደተናገሩት ባንኩ የፋይናንስ አገልግሎት ከመስጠት ባሻገር የተቸገሩ ወገኖችን በማገዝ የተለያዩ የበጎ ስራዎችን እየሰራ ይገኛል ብለዋል። ዝርዝሩን ሊንኩን በመጫን ያንብቡ https://www.facebook*.com/100070047665762/posts/pfbid02gYhxfShth2pcFoGnaPq2f97aYP9tLF7BqCyDqwxB3nNn1fAu28zfiRExN55QSJqBl/?mibextid=CDWPTG Facebook Werabe City Government Communication Affairs Office ቡና ባንክ በወራቤ ከተማ ድጋፍ ለሚሹ ወገኖች የተለያዩ የምግብና ምግብ ነክ ቁሳቁሶችን ድጋፍ አደረገ! ~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~ መጋቢት 4፣ 2018 [ወራቤ ኮሙኒኬሽን] ታላቁን የረመዳን ወርን ምክንያት በማድረግ ቡና ባንክ ወራቤ ቅርንጫፍ በወራቤ ከተማ አስተዳደር ድጋፍ ለሚሹ ወገኖች የተለያዩ የምግብና... 👍 46 ❤ 26 🕊 8 15 17 17.1K
Обсуждение 15
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram