Bunna Bank @BunnaBankOfficial 13.03.2026 14:15 Скопировать Пожаловаться የቡና ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ፣ ማኔጅመንት እና መላው ሠራተኞች በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን ከባድ ዝናብ ባስከተለው የመሬት ናዳ እና የጎርፍ አደጋ ህይወታቸውን ላጡ ወገኖቻችን የተሰማንን ኀዘን እየገለፅን ለተጎጂ ቤተሰቦች መጽናናትን እንመኛለን፡፡ 👍 62 ❤ 43 😢 37 🙏 14 👏 2 7 6 16.6K
Обсуждение 7
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram