13.03.2026 11:12
ጁሙዓ ሙባረክ! 🌙✨

"አያመን መዕዱዳት" — የተቆጠሩት የረመዷን ቀናት እየተሸኙ፣ የታላቋ ለይለተል ቀድር ድባብ ነግሷል። ይህ የምንዳ ገበያ ሳይጠናቀቅ፣ ለወዳጅ ዘመድዎ በረካን የሚያደርሱበት የረመዷን የመጨረሻው የብርታት ሳምንት ላይ እንገኛለን።

ቡና ባንክ የዚህ ታላቅ ወቅት ተካፋይ በመሆን፣ የረመዷንን በረካ ያበዛላችኋል! ወደ ሀገር ቤት የሚላክ የውጭ ምንዛሬ በባንካችን ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፣ ከዕለታዊ የመግዣ ተመን ላይ የ4% ተጨማሪ ጉርሻ (Forex Bonus) ያገኛሉ።

የቀሩትን ቀናት በዱዓ፣ በሶለዋትና በልግስና እናሳልፍ፤ በረካውን በጋራ እንሸምት!

ረመዷን ከሪም! 💫 ቡና ባንክ — የባለራዕዮች ባንክ!
👍 40
30
🙏 10
😁 3
1 6 15.6K

Обсуждение 1

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Bunna Bank

34.4K
Welcome to the official Telegram channel of Bunna Bank S.C.
Here you will receive verified updates, announcements, and customer service information.
This channel is for informational purposes only.
Открыть в Telegram