Bunna Bank @BunnaBankOfficial 11.03.2026 21:28 Скопировать Пожаловаться ቡና ባንክ ከቦንጋ ከተማ ቢሻው ወልደዮሐንስ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ጋር በመተባበር የአለምአቀፍ የሴቶች ቀንን (March 8) በተለያዩ ሁነቶች አከበሩ። በዝግጅቱ ላይ ንግግር ያደረጉት የቡና ባንክ ጅማ ዲስትሪክት ዳይሬክተር አቶ አትንኩኝ አሰፋ የቢሻዉ ወልደዮሐንስ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት በዓለምአቀፍ ደረጃ ጥቂት የማይባሉና የሀገር ባለዉለታዎችን ያፈራ ትምህርት ቤት መሆኑን ጠቁመዋል። ቡና ባንክ ለትምህርት ቤቱ የመፅሐፍ ድጋፍ ያደረገ ሲሆን፤ ለሴት ተማሪዎች ደግሞ የንፅህና መጠበቂያ እና ሽልማት አበርክቷል። ሙሉ ዘገባዉን ከቦንጋ ራዲዮ ዘገባ ይመልከቱ 👇👇👇 👍 72 ❤ 27 👏 4 4 5 19.7K
Обсуждение 4
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram