Bunna Bank @BunnaBankOfficial 06.03.2026 16:51 Скопировать Пожаловаться ረመዷን ከሪም! 🌙💫 የረመዷን ጉዞ ተጋምሶ ወደ መጨረሻዎቹ የብርታት ቀናት እያሸጋገረን ነው። ከምህረትና ይቅርታ... ወደ ታላቁ የነጻነት ደጃፍ — ኢትቁን ሚነን-ናር — ተቃርበናል! 🌙 ቡና ባንክ በ"ኻዲም" ከወለድ ነፃ አገልግሎቱ፣ እምነትዎንና ራዕይዎን አክብሮ በኺድማ ያጅብዎታል። ዘመናችሁ በበረካና በስኬት የተሞላ ይሁን! ረመዷን ከሪም! ✨ ቡና ባንክ — የባለራዕዮች ባንክ! File.gif 37.12 МБ 🙏 37 ❤ 27 👍 21 10 21 13.5K
Обсуждение 10
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram