Bunna Bank @BunnaBankOfficial 06.03.2026 11:27 Скопировать Пожаловаться መልካም ጁምዓ!! 4% ተጨማሪ ጉርሻ ዉድ የቡና ባንክ ቤተሰቦች በረመዳን ወቅት ከውጭ ሀገር ወዳጅ ዘመድ በሀዋላ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ሲቀበሉ እንዲሁም የውጭ አገር ገንዘብ ሲመነዝሩ ከእለታዊ የመግዣ ተመን ላይ 4% ተጨማሪ ጉርሻ ከባንካችን ያገኛሉ። አሁኑኑ አቅራቢያዎት ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ ይሒዱ፤ ስለ አገልግሎታችን ሙሉ መረጃ በማግኘት ተጠቃሚ ይሁኑ፡፡ ለበለጠ መረጃ ወደ ጥሪ ማዕከላችን 8501 ይደዉሉ፡፡ ቡና ባንክ- የባለራዕዮች ባንክ #BunnaBank #Jummea #IFB #Bonus ❤ 47 👍 21 👏 6 12 40 15.6K
Обсуждение 12
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram