Bunna Bank @BunnaBankOfficial 03.03.2026 12:54 Скопировать Пожаловаться አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ!!������ በአርሰናል እና ቼልሲ መካከል የተደረገዉን የለንደን ደርቢ ጨዋታ ትክክለኛ ዉጤት የገመታችሁ እንዲሁም ባንካችን ያዘጋጀዉን ጥያቄ በቅድሚያ የመለሳችሁ 5 እድለኞች እንኳን ደስ አላችሁ፡፡ ሽልማታችሁን ለመቀበል በዉስጥ መስመር የተላከላችሁን መልዕክት ይመልሱ፡፡ በቀጣይ ባንካችን የሚያዘጋጃቸዉን ተመሳሳይ ጥያቄዎች እንዲደርስዎ የማህበራዊ ሚዲያ ገፆቻችንን ይከታተሉ፡፡ Facebook*: https://web.facebook*.com/BunnaBank/ Telegram: @bunnabanksc Twitter: https://twitter.com/bunna_bank Instagram*: https://www.instagram*.com/bunnabank/ YouTube: https://youtube.com/@Bunna_Bank LinkedIn: https://lnkd.in/ejgeD9zM TikTok: http://tiktok.com/@bunnabank ቡና ባንክ- የባለራዕዮች ባንክ ❤ 21 😁 1 18 4 8.6K
Обсуждение 18
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram