Bunna Bank @BunnaBankOfficial 28.02.2026 13:56 Скопировать Пожаловаться ውድ የቡና ባንክ ቤተሰቦች! ቡና ባንክ በሚሰጣቸው አገልግሎቶች ላይ የአገልግሎት ጥራት ደረጃ ለመለካት እና አገልግሎትን ለማሻሻል የባንኩን ቤተሰቦች አስተያየት መሰብሰብ አስፈላጊ ነው ብሎ ያምናል ። ስለሆነም በባንኩ አገልግሎት አሰጣጥ ላይ ያላችሁን አስተያየት ለማሰባሰብ የሚረዳ መጠይቅ አዘጋጅቷል። በመሆኑም ካለዎት ጊዜ ላይ ጥቂት ደቂቃ በመውሰድ የተዘጋጀውን መጠይቅ ማስፈንጠሪያውን / ��������/ በመጫንና በመሙላት ሃሳብዎን እንዲያጋሩን በአክብሮት እየጠየቅን የሚሰጡት ምላሽ ለዚህ ጥናት ዓላማ ብቻ እንደሚውል በማረጋገጥ ለተሳትፎዎ ከወዲሁ ከልብ እናመሰግናለን፡፡ በአማርኛ(Amharic): https://forms.gle/rwDqdJjrm2A7yqY1A በእንግሊዘኛ (English) ፡ https://forms.gle/i2DmsNUYqP8Jgx1D6 ቡና ባንክ- የባለራዕዮች ባንክ ❤ 4 8.7K
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram