Bunna Bank @BunnaBankOfficial 27.02.2026 11:14 Скопировать Пожаловаться በቴሌግራም ቻናላችን በመገመት ይሸለሙ!!! የፊታችን እሁድ በአርሰናል እና ቼልሲ መካከል በሚደረገዉ ተጠባቂ የለንደን ደርቢ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ትክክለኛ ግምታቸዉን ለሚያስቀምጡ እንዲሁም የባንካችንን ጥያቄ ቅድሚያ ለሚመልሱ 5 ሰዎች ባንካችን ለእያንዳንዳቸዉ የ 1000 ብር ስጦታ አዘጋጅቷል፡፡ 1ኛ ጥያቄ፡- የአርሰናል እና ቼልሲ ጨዋታ ትክክለኛ ዉጤት ያስቀምጡ? 2ኛ ጥያቄ፡- የቡና ባንክ የስዊፍት ኮድ (Swift Code) ምንድነዉ? ግዴታዎች፡ 1. በቴሌግራም ቻናላችን መልሳቸዉን ያስቀመጡ ብቻ ተሸላሚ ይሆናሉ 2. ይህንን ፖስት ላይክ እና ሼር ማድረግ ግዴታ ነዉ 3. የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ 4. ሁለቱንም ጥያቄዎች በትክክል የመለሰ ብቻ ተሸላሚ ይሆናል 5. ከአንድ በላይ ግምት ማስቀመ አይቻልም 6. ምላሽ ማስተካከል(Edit) ማረግ አይቻልም መልካም እድል 👍 104 ❤ 62 👏 10 😁 10 764 43 10.6K
Обсуждение 764
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram