Bunna Bank @BunnaBankOfficial 26.02.2026 13:39 Скопировать Пожаловаться ቡና ባንክ በአዲስ ነገር እየመጣ ነዉ!! ቡና ባንክ ደንበኞች ከቤታቸዉ ሆነዉ ስልካቸዉን ወይም ኮምፒዉተራቸዉን በመጠቀም ብቻ ሒሳብ ከመክፈት ጀምሮ ሌሎች በርካታ የባንክ አገልግሎቶችን በቀላሉ ለማግኘት የሚያስችላቸዉን አገልግሎት ለማስጀመር ዝግጅቱን በማጠናቀቅ ላይ ይገኛል፡፡ በዚህ አገልግሎት ደንበኞች ከዚህ በፊት ቅርንጫፍ ድረስ በመሔድ ያገኟቸዉ የነበሩ አገልግሎቶችን ካሉበት ቦታ ሆነዉ እንዲያገኙ በማድረግ ገንዘብ፣ ጊዜ እና ጉልበትን የሚቆጥብ እጅግ ዘመናዊ አገልግሎት ለእርስዎ ከቡና ባንክ የቀረበ!! ዘመናዊ የዲጂታል አገልግሎት ለባለራዕዮች! ቡና ባንክ- የባለራዕዮች ባንክ #BunnaBank #CustomeronBoarding #Account #MobileBanking #Easy #Banking ❤ 34 👍 17 👏 4 👎 3 11 8 9.9K
Обсуждение 11
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram