21.02.2026 21:02
ሰአታት ቀርተዉታል በፌስቡክ ገፃችን በመገመት ይሸለሙ!


በማንቸስተር ሲቲ እና ኒዉካስትል መካከል በሚደረገዉ ተጠባቂ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ትክክለኛ ግምታቸዉን ለሚያስቀምጡ እንዲሁም የባንካችንን ጥያቄ ቅድሚያ ለሚመልሱ 5 ሰዎች ባንካችን ለእያንዳንዳቸዉ የ 1000 ብር ስጦታ አዘጋጅቷል፡፡

1ኛ ጥያቄ፡- የማንቸስተር ሲቲ እና ኒዉካስትል ጨዋታ ትክክለኛ ዉጤት ያስቀምጡ?
2ኛ ጥያቄ፡- የቡና ባንክ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ስያሜ “ኻዲም” ምን ማለት ነዉ?

ሊንኩን በመጫን የፌስቡክ ቻናላችንን ይቀላቀሉ፤ ግምትዎን ያስቀምጡ፡፡

https://web.facebook*.com/BunnaBank

ግዴታዎች፡
1. የፌስቡክ ገፃችንን ፎሎ ያርጉ
2. ግምታቸዉን የፌስቡክ ቻናላችን ላይ ያስቀመጡ ብቻ ተሸላሚ ይሆናሉ፡፡
3. ይህንን ፖስት ላይክ እና ሼር ያድርጉ
4. ሁለቱንም ጥያቄዎች በትክክል የመለሰ ብቻ ተሸላሚ ይሆናል
5. ከአንድ በላይ ግምት ማስቀመ አይቻልም
6. ምላሽ ማስተካከል(Edit) ማረግ አይቻልም
👍 54
20
😁 6
👎 3
🙏 2
66 3 11.4K
* Принадлежит организации Meta, которая признана экстремистской и запрещена на территории РФ

Обсуждение 66

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Bunna Bank

34.4K
Welcome to the official Telegram channel of Bunna Bank S.C.
Here you will receive verified updates, announcements, and customer service information.
This channel is for informational purposes only.
Открыть в Telegram