መልካም ጁምዓ!!☪️
እንኳን ለታላቁ የረመዳን ወር አደረሳችሁ!!
ውድ የቡና ቤተሰቦች፣ በረመዷን ወቅት ከውጭ ሀገር ወዳጅ ዘመድ በሀዋላ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ሲቀበሉ እንዲሁም የውጭ አገር ገንዘብ ሲመነዝሩ ከእለታዊ የመግዣ ተመን ላይ 4% ተጨማሪ ጉርሻ ያገኛሉ።
ባንካችን ያዘጋጀውን የተለያዩ ከተሞች የረመዷን የጾም እና የሶላት ፕሮግራም ለማግኘት ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ፡፡
����
https://bunnabanksc.com/download/ramadan-calendar-2026/
የቡና ኻዲም የተሟላ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ተጠቃሚ ይሁኑ፡፡ ለተጨማሪ መረጃ ወደ ጥሪ ማዕከላችን 8501 ይደዉሉ፡፡
ቡና ባንክ- የባለራዕዮች ባንክ
#BunnaBank #Bank_of_the_Visionaries #IFB #Khadim #SecureBanking #Interestfree
Обсуждение 7
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram