የፌስቡክ ገፃችንን ፎሎ እና ሼር ያድርጉ!!
ይገምቱ!!
የፊታችን ቅዳሜ በማንቸስተር ሲቲ እና ኒዉካስትል መካከል በሚደረገዉ ተጠባቂ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ትክክለኛ ግምታቸዉን ለሚያስቀምጡ እንዲሁም የባንካችንን ጥያቄ ቅድሚያ ለሚመልሱ 5 ሰዎች ባንካችን ለእያንዳንዳቸዉ የ 1000 ብር ስጦታ አዘጋጅቷል፡፡
1ኛ ጥያቄ፡- የማንቸስተር ሲቲ እና ኒዉካስትል ጨዋታ ትክክለኛ ዉጤት ያስቀምጡ?
2ኛ ጥያቄ፡- የቡና ባንክ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ስያሜ
“ኻዲም” ምን ማለት ነዉ?
ሊንኩን በመጫን የፌስቡክ ቻናላችንን ይቀላቀሉ፤ ግምትዎን ያስቀምጡ፡፡
https://web.facebook*.com/BunnaBank
ግዴታዎች፡
1. የፌስቡክ ገፃችንን ፎሎ ያርጉ
2. ግምታቸዉን የፌስቡክ ቻናላችን ላይ ያስቀመጡ ብቻ ተሸላሚ ይሆናሉ፡፡
3. ይህንን ፖስት ላይክ እና ሼር ያድርጉ
4. ሁለቱንም ጥያቄዎች በትክክል የመለሰ ብቻ ተሸላሚ ይሆናል
5. ከአንድ በላይ ግምት ማስቀመ አይቻልም
6. ምላሽ ማስተካከል(Edit) ማረግ አይቻልም
Обсуждение 254
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram