Bunna Bank @BunnaBankOfficial 19.02.2026 13:06 Скопировать Пожаловаться የካቲት 12- 89ኛዉ የሰማዕታት መታሰቢያ ቀን የካቲት 12 ቀን 1929 ዓ.ም በማርሻል ሩዶልፍ ግራዚያኒ አዛዥነት የሚመራዉ ፋሽስት ጣሊያን ጦር በአብርሃ ደቦጭና ሞገስ አስገዶም የወረወሯቸው ቦምቦች ግራዚያኒን ጨምሮ ሌሎች በስፍራው የነበሩ ሹማምንትን በማቁሰላቸው የበቀል አጸፋ በማድረግ በሶስት ቀናት ዉስጥ ከ 30 ሺህ በላይ ኢትዮዊያንን በግፍ ጨፈጨፉ፡፡ ይህ ቀን ለኢትዮጵያዊያን የሀዘን ቀን ሲሆን ለትዉልድ ደግሞ የነፃነት ፋና ወጊ ሰማዕታት መታሰቢያ ቀን ነዉ፡፡ ክብር መስዋትነትን ለከፈሉ ጀግና ኢትዮጵያዊን!! ቡና ባንክ- የባለራዕዮች ባንክ #BunnaBank #Bank_of_the_Visionaries #SecureBanking #Patriotism 👍 28 ❤ 20 🔥 5 👏 4 🎉 2 9 1 17.5K
Обсуждение 9
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram