ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች
እንኳን ለ1447ኛው የረመዷን ወር በሠላም አደረሳችሁ!
ይህ ታላቅ ወር የሰላም፣ የርህራሄ እና የመተሳሰብ ወቅት እንዲሆን እየተመኘን፣ ባንካችን ያዘጋጀውን የተለያዩ ከተሞች የረመዷን የጾም እና የሶላት ፕሮግራም ለማግኘት ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ፡፡
��
https://bunnabanksc.com/download/ramadan-calendar-2026/
ረመዷን ሙባረክ!
ቡና ባንክ
የባለራዕዮች ባንክ!
#BunnaBank #RamadanMubarak #Ramadan1447 #Islam #Ethiopia
Обсуждение 3
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram