Bunna Bank @BunnaBankOfficial 18.02.2026 10:24 Скопировать Пожаловаться �� Ramadan Mubarak from Bunna Bank �� ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ እና የተቀደሰው 1447ኛው የረመዷን ጾም በሰላም አደረሳችሁ። ፆሙ የሰላምና የደስታ ይሆንላችሁ ዘንድ ቡና ባንክ ይመኛል። ��✨ Special Ramadan Offer – 4% Extra Bonus! ውድ የቡና ቤተሰቦች፣ በረመዷን ወቅት ከውጭ ሀገር ወዳጅ ዘመድ በሀዋላ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ሲቀበሉ እንዲሁም የውጭ አገር ገንዘብ ሲመነዝሩ ከእለታዊ የመግዣ ተመን ላይ 4% ተጨማሪ ጉርሻ ያገኛሉ። Visit your nearest Bunna Bank branch today! �� Bunna Bank – የባለራዕዮች ባንክ! #RamadanMubarak #BunnaBank #SpecialOffer #RemittanceBonus #BankingForYou #TrustedBank #ረመዳንሙባረክ #ቡናባንክ #ልዩእቅድ #ጉርሻ4% #የባለራዕዮችባንክ #ታማኝ_ባንክ ❤ 26 👏 5 🙏 5 6 3 13.6K
Обсуждение 6
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram