ያለምንም ማስያዣ እስከመቶ ሺ ብር ልናበድርዎ ነው!
ማለዳ፣ መነሻ፣ ራዕይ እና ንጋት ባንካችን ለናንተ ለክቡራን ደንበኞቹ ካዘጋጃቸው የዲጂታል ብድር አይነቶች ውስጥ የሚጠቀሱ ናቸው፡፡ እነዚህ የብድር አይነቶች መደበኛ እና ኢመደበኛ ንግድ ላይ የተሰማሩ ማንኛውም የማህበረሰብ ክፍሎችን ተጠቃሚ ያደርጋሉ፡፡
ደንበኞች የሚጠበቅባቸውን መረጃዎች ብቻ አሟልተው ሲመጡ ወዲያውኑ እስከ 100 ሺ ብር ብድር ከባንካችን ማግኘት ይችላሉ ፡፡
አቅራቢያዎት ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ በመሔድ ወይም ወደ ጥሪ ማዕከላችን 8501 በመደወል ስለአገልግሎታችን ሙሉ መረጃ ያግኙ፡፡
የአቦል በተግበሪያን ያዉርዱ፤ የአገልግሎታችን ተጠቃሚ ይሁኑ!
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.qena.abol
አቦል ላይ ይድረሱ!
ቡና ባንክ- የባለራዕዮች ባንክ
Обсуждение 38
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram