Bunna Bank @BunnaBankOfficial 16.02.2026 11:01 Скопировать Пожаловаться 4% ተጨማሪ ጉርሻ ውድ የቡና ቤተሰቦች በአልን ምክንያት በማድረግ ከውጭ ሀገር ወዳጅ ዘመድ በሀዋላ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ሲቀበሉ እንዲሁም Cash ሲመነዝሩ ከእለታዊ የመግዣ ተመን ላይ 4% ተጨማሪ ብር ጉርሻ ያገኛሉ፡፡ቡና ባንክ - የባለራዕዮች ባንክ! Check out the latest forex rates! ❤ 8 3 10.7K
Обсуждение 3
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram