የጸሎተ ሐሙስ የሕጽበተ እግር በባሕር ዳር ፈለገ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ ካቴድራል ተከናውኗል።
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በባሕርዳር ሀገረ ስብከት ፈለገ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ ካቴድራል የጸሎተ ሐሙስ ሕጽበተ እግር ተከናውኗል።
በበዓሉ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የባሕር ዳር እና የሰሜን ጎጃም ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብጹዕ አቡነ አብርሃም የሕጽበተ እግር አከናውነዋል።
በጸሎተ ሐሙስ ኢየሱስ ክርስቶስ የደቀ መዛሙርቱን እግር ዝቅ ብሎ በማጠብ ትህትናውን ያሳየበት
ዕለት ነው።
በዓሉ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አማኞች ዘንድ በስግደት፣ በፆም እና በጸሎት እየተከበረ ይገኛል።
ዘጋቢ፦ ቴዎድሮስ ደሴ
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
������
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram