ምርጫ የዴሞክራሲያዊ ሥርዓት መሠረት ነው።
ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምርጫ የአንድ ሀገር ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት መገለጫ ከኾኑ ጉዳዮች ውስጥ አንዱና መሠረታዊው ሂደት ነው። መምረጥም የመብቱን አዋቂና ሥልጡን ሕዝብ ምልክት ነው። በመኾኑም ካርድን በወቅቱ በመያዝ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ላይ በንቃት መሳተፍ ሕጉ የሚፈቅድላቸው ኢትዮጵያውያን ሁሉ ኀላፊነት ነው።
በአማራ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች ሕዝቡ ካርዱን ከወዲሁ እየወሰደ ለምርጫው በመዘጋጀት ላይ ይገኛል። በክልሉ የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር አካባቢዎችም ማኅበረሰቡ ለ7ኛው ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫ በንቅናቄ በመዉጣት የመራጮች ካርድ እየወሰደ ነው።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
������
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram