የጸሎተ ሐሙስ ሥርዓተ ሕጽበተ እግር ተከናውኗል።
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ሊቃነ ጳጳሳት በተገኙበት ሥርዓተ ሕጽበተ እግር ተከናውኗል።
ጸሎተ ሐሙስ ኢየሱስ ክርስቶስ ዝቅ ብሎ ደቀ መዛሙርቱን እግራቸውን ያጠበባት፣ ትህትናውን ያሳየባት እና ምስጢራትን የገለጠባት ናት።
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንም በጸሎተ ሐሙስ ሥርዓተ ሕጽበተ እግርን ትፈጽማለች። ጸሎተ ሐሙስ ትህትና የሚሰበክባት ቀን ናት።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
������
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram