avatar
Amhara Media Corporation
@AmharaMassMedia
08.04.2026 18:01
የ2026 ከ17 ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጭ የምድብ ድልድል ይፋ ኾነ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የ2026 ከ17 ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጭ የምድብ ድልድል ይፋ ኾኗል።

በሞሮኮ አስተናጋጅነት የሚካሄደው የ2026 ከ17 ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ድልድል ዛሬ ይፋ ኾኗል።

ኢትዮጵያ ከአስተናጋጇ ሞሮኮ፣ ቱኒዝያ እና ግብጽ ጋር መደልደሏን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን በማኅበራዊ ትስስር ገጹ ባጋራው መረጃ አስታውቋል።

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
������
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
5
3.2K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Amhara Media Corporation

48.7K
አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን
Открыть в Telegram