Amhara Media Corporation @AmharaMassMedia 08.04.2026 13:20 Скопировать Пожаловаться የኮሪደር ልማት ውበቷን የበለጠ እየገለጣት ያለች ውብ ከተማ። ባሕር ዳር፡ መጋቢት 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ባለዘንባባዋ ባሕር ዳር ከተማ እየተሠሩላት ባሉት ውብ መንገዶች እና የኮሪደር ልማት ውበቷ የበለጠ እየተገለጠ ነው። የከተማዋ የንጋት መልክ ለነዋሪዎቾ ምቾት፣ ለቱሪስቶችም ተመራጭ ኾኗል። �� በብዙዓየሁ ታደሰ የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ! ������ https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ❤ 8 👍 4 👏 2 2.6K
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram