avatar
Amhara Media Corporation
@AmharaMassMedia
07.04.2026 16:18
ይገምቱ ይሸለሙ
ባሕር ዳር: መጋቢት 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ)የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታዎች ዛሬ መካሄድ ይጀምራሉ።
ዛሬ ከሚደረጉ ጨዋታዎች መካከል የሪያል ማድሪድ እና የባየርን ሙኒክ ጨዋታ ተጠባቂ ነው።
አሚኮ ይሄን ተጠባቂ ጨዋታ በራዲዮ እና በኤፍ ኤም ጣቢያዎቹ ከምሽት 4:00 ጀምሮ በቀጥታ ያስተላልፋል።
እርስዎም የዚህን ጨዋታ ውጤት 8200 ላይ መልእክት በመላክ ይገምቱ ይሸለሙ።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
������
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
10
8 2.9K

Обсуждение 8

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Amhara Media Corporation

48.7K
አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን
Открыть в Telegram