ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በአምባሳደር ቆንጂት ሥነ ጊዮርጊስ ሕልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ።
ባሕር ዳር: መጋቢት 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በአምባሳደር ቆንጂት ሥነ ጊዮርጊስ ሕልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገልጸዋል።
ፕሬዝዳንቱ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ክብርት አምባሳደር ቆንጂት ሥነ ጊዮርጊስ በማረፋቸው ጥልቅ ሀዘን ተሰምቶኛል ብለዋል።
በዲፕሎማሲው መስክ ለሀገራቸው ኢትዮጵያ እና ለአፍሪካ ላበረከቱት ጉልህ አስተዋጽኦ አስተምህሮ እና ብልህ አመራር ምንጊዜም ይታወሳሉ ነው ያሉት።
ትጉህ እና ከብረት የጠነከሩ ዲፕሎማት ነበሩ ብለዋል በመልዕክታቸው።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
������
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram