Amhara Media Corporation @AmharaMassMedia 07.04.2026 11:15 Скопировать Пожаловаться ተጠባቂውን ጨዋታ ይገምቱ ይሸለሙ ! በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የሩብ ፍጻሜ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ ምሽት 4:00 ሳንቲያጎ ቤርናቢዮ ስታዲየም ላይ ሪያል ማድሪድ ከባየርሙኒክ ይጫወታሉ:: የጨዋታውን ውጤት ቀድመው በትክክል ለገመቱ ሶስት ተከታዮች የካርድ ሽልማት አዘጋጅተናል:: ማሳሰቢያ:- ሽልማቱን ለማግኘት ገጹን ፎሎው ማድረግ እንዲሁም ለወዳጆችዎ ማጋራት ይጠበቅበዎታል:: #AMECO_Addis_Abeba_አሚኮ_አዲስ_አበባ 👍 6 16 1 3.4K
Обсуждение 16
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram