Amhara Media Corporation @AmharaMassMedia 06.04.2026 16:46 Скопировать Пожаловаться 🚫ይጠንቀቁ! በበዓላት ወቅት ሐሰተኛ የብር ኖቶች በስፋት ይሠራጫሉ። ባሕር ዳር:መጋቢት 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የገበያ ግርግር ለሌባ ይመቻል እንዲሉ በዓል ወቅት በሐሰተኛ የብር ኖቶች ማታለል በስፋት ይስተዋላል። ትክክለኛ የብር ኖቶችን ከሐሰተኛ በሚከለው መንገድ በመለየት ከመጭበርበር ይዳኑ።👆👆👆 👍 10 ❤ 9 1 9 4.3K
Обсуждение 1
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram