avatar
Amhara Media Corporation
@AmharaMassMedia
04.04.2026 23:18
በመላው አፍሪካ ለሳይንስ ሥነ ምሕዳር መስፋፋት እና አቅም ግንባታ አዲስ መለኪያ የፈጠረው የምርምር ተቋም።

ባሕርዳር፡ መጋቢት 26/2018 ዓ.ም(አሚኮ) አርማወር ሐንሰን የምርምር ተቋም ውስጥ የተገነባው አዲሱ ዘመናዊ የምርምር ሕንፃ እና ፋይዳዎቹ

�� ዘመናዊ ላቦራቶሪዎች
�� የላቁ የጄኖሚክስ (genomics) እና የባዮኢንፎርማቲክስ (bioinformatics) መሠረተ ልማቶች፣
�� የባዮኢኩዊቫለንስ (bioequivalence) ማዕከልን አካቷል።

ተቋሙ ለሥልጠና እና ለምርምር የተመደቡ ቦታዎችን የያዘ ነው። ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የተገኘው መረጃ እንደሚያመላክተው በኢትዮጵያ እና በመላው አፍሪካ ለሳይንስ ሥነ ምሕዳር መስፋፋትና አቅም ግንባታ አዲስ መለኪያ አስቀምጧል።

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
������
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
4
👍 4
2.3K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Amhara Media Corporation

48.7K
አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን
Открыть в Telegram