Amhara Media Corporation @AmharaMassMedia 04.04.2026 18:57 Скопировать Пожаловаться ማንችስተር ሲቲ ሊቨርፑልን በማሸነፍ ግማሽ ፍጻሜውን ተቀላቀለ። ባሕርዳር፡ መጋቢት 26/2018 ዓ.ም(አሚኮ) በእንግሊዝ ኤፍ ኤ ዋንጫ ሩብ ፍጻሜ ማንችስተር ሰቲ ሊቨርፑልን 4ለ0 በማሸነፍ ግማሽ ፍጻሜውን ተቀላቅሏል፡፡ በኢትሀድ በተደረገው ጨዋታ ሀላንድ ሀትሪክ ሲሠራ ሲሚኒዮ ቀሪዋን ግብ አስቆጥሯል፡፡ የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ! ������ https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! 👏 3 ❤ 1 👍 1 2.9K
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram