avatar
Amhara Media Corporation
@AmharaMassMedia
04.04.2026 18:54
ቅዱስ ጊዮርጊስ ሀድያ ሆሳዕናን አሸነፈ።

ባሕርዳር፡ መጋቢት 26/2018 ዓ.ም(አሚኮ) በኢትዮጵያ ፕሪምዬር ሊግ የ25ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው እየተካሄዱ ነው።

ቀን ሰባት ሰዓት ቅዱስ ጊዮርጊስን ከሀድያ ሆሳዕና ያገናኘው ጨዋታ በቅዱስ ጊዮርጊስ አሸናፊነት ተጠናቅቋል። በውጤት ቀውስ የቆዬው ቅዱስ ጊዮርጊስ ከናፈቀው ድል ጋር ተገናኝቷል። ጨዋታው በቅዱስ ጊዮርጊስ 2ለ1 አሸናፊነት ነው የተጠናቀቀው።

ይህ ድል ለቅዱስ ጊዮርጊስ ከስምንት ጨዋታዎች በኋላ የተገኘ ኾኗል።

ሀድያ ሆሳዕና በ29 ነጥብ 12ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል። ቅዱስ ጊዮርጊስ በ28 ነጥብ 16ኛ ደረጃ ላይ ነው።

በአድኖ ማርቆስ

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
������
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
2
3.5K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Amhara Media Corporation

48.7K
አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን
Открыть в Telegram