Amhara Media Corporation @AmharaMassMedia 03.04.2026 19:09 Скопировать Пожаловаться ፋሲል ከነማ ነጥብ ተጋራ። ባሕርዳር፡ መጋቢት 25/2018 ዓ.ም(አሚኮ) በኢትዮጵያ ፕሪምዬር ሊግ የ25ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ መካሄድ ጀምረዋል። ፋሲል ከነማን ከድሬዳዋ ከተማ ያገናኘው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቅቋል። ጨዋታው 0ለ0 ነው የተጠናቀቀው። የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ! ������ https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ❤ 8 3.7K
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram