በማኅበራዊ ሚዲያው ሀሰተኛ መረጃዎችን በመመከት ዕውነትን ማሳየት ተችሏል።
ባሕር ዳር: መጋቢት 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በማኅበራዊ ሚዲያው ሀሰተኛ መረጃዎችን በመመከት እና ዕውነትን በማሳወቅ፤ ክልላዊ ሰላም እና ልማትን በማስቀጠል በኩል ውጤታማ ሥራ ተሠርቷል ያሉት የአማራ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኀላፊ ዓባይ መንግሥቴ ናቸው።
ኀላፊው ይህን ያሉት ቢሮው የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈፃፀሙን በገመገመበት ወቅት ነው።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
������
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram