avatar
Amhara Media Corporation
@AmharaMassMedia
03.04.2026 16:25
የተሰራጨው መረጃ የፈጠራ ወሬ ነው!

ባሕር ዳር: መጋቢት25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "የትራንስፖርት አገልግሎት ይቆማል" በሚል የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤትን ስምና ሎጎ በመጠቀም የሚሰራጨው መረጃ የተሳሳተ እና የውሸት ነው።

መንግሥት የትራንስፖርት አገልግሎት እንዲቆም ያስተላለፈው ምንም ዓይነት ትዕዛዝ የለም ሲል የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አሳውቋል።

በቀጣይም ነዳጅን በተመለከተ የሚወጡ አዲስ መረጃዎች በተደራጀው የኹኔታዎች መከታተያ ልዩ ክፍል ይፋ የሚኾን መኾኑን ለመግለጽ እንወዳለን ብሏል ሚኒስቴሩ።

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
6
👍 1
1 2.6K

Обсуждение 1

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Amhara Media Corporation

48.7K
አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን
Открыть в Telegram