avatar
telebirr
@telebirr
01.04.2026 21:21
በቀላሉ እንላላክ!

በቴሌብር ገንዘብ ስንልክ ወይም ስንቀበል ስልክ ቁጥር መጠየቅ ወይም መስጠት ሳያስፈልገን QR ኮድ ስካን በማድረግ / በማስደረግ ገንዘብ በቀላሉ መላክ ወይም መቀበል እንችላለን።

ለተጨማሪ ይመልከቱ: https://bit.ly/4tgXwyg

በቴሌብር ስንጠቀም እንዲህ ነን!

ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ሕይወታችንን ስናቀል እንዲህ ነን!

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
35
👍 26
🙏 3
👏 1
4 20.6K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram
Открыть в Telegram