avatar
telebirr
@telebirr
28.03.2026 11:01
የቴሌብር አካውንታችንን ከፋይዳ መታወቂያ ጋር በማስተሳሰር ደረጃችንን ከ 1 ወደ 3 ከፍ እናድርግ፤ በቀላሉ ከቴሌብር የተሻለ የብድር አገልግሎት እናግኝ!

በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/NID_Fayda ግርጌ ‘መለያ’ (Account) በሚለው አማራጭ ውስጥ ‘ደረጃ ለማሻሻል/ለመቀየር’ (Verify/Upgrade) የሚለውን በመመረጥ ባለ16 አኀዝ የፋይዳ ተለዋጭ ቁጥርዎን (FAN) በማስገባት በቀላሉ ማስተሳሰር ይችላሉ፡፡

ለተጨማሪ ይመልከቱ፡ https://bit.ly/3O6DGq7

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
35
👍 11
😁 1
🙏 1
💯 1
12 28.7K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram
Открыть в Telegram