avatar
telebirr
@telebirr
26.03.2026 14:00
በካሽም አለን!

በቴሌብር ዋሌት ያለንን ገንዘብ በአራት የተለያዩ ATM ማሽኖች ማውጣት እንችላለን።

በቴሌብር ዋሌት ያለንን ገንዘብ በስልካችን በሚላክልን የምስጢር ቁጥር ብቻ በመጠቀም በአዋሽ ባንክ፣ በንብ ባንክ፣ በአዲስ ባንክ እና በአቢሲኒያ ባንክ ማሽኖች ማውጣት እንችላለን።

*127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ
https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
39
👍 20
🙏 4
👏 1
🤩 1
👌 1
7 24.3K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram
Открыть в Telegram