avatar
telebirr
@telebirr
26.03.2026 11:00
የምስራች!!

የላቀ ፍጥነት ያለውን የ4ጂ LTE ሞባይል ኔትወርክ አገልግሎት በሀገራችን 21 ከተሞች ማስጀመራችንን በደስታ እንገልፃለን፡፡

በከተሞቹ የምትገኙ ደንበኞቻችን 4G LTE የሞባይል አገልግሎት ተጠቃሚ በመሆናችሁ እንኳን ደስ አላችሁ እያልን በፈጣኑ 4ጂ የሞባይል ኢንተርኔት አገልግሎታችን እንድትደሰቱ እንጋብዛለን!

የሚገለገሉበት ሲም ካርድ 4G የሚያስጠቅም ከሆነ የሞባይል ሴቲንግዎን ኔትወርክ ሞድ LTE/3G/2G (Auto connect) ያድርጉ፤ የማያስጠቅም ከሆነ አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የአገልግሎት ማዕከል ጎራ ብለው በነጻ በማስቀየር ልዩ የጥቅል ስጦታ ያግኙ!

#ዲጂታል_ኢትዮጵያን_ዕውን_በማድረግ_ላይ

#4GLTE
#Ethiotelecom #NextHorizon #RuralConnectivity #telebirr #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
31
👍 17
🙏 3
👏 1
😢 1
👌 1
2 23.9K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram
Открыть в Telegram