avatar
telebirr
@telebirr
23.03.2026 21:00
በቀን አንዴ ለየት ያለ ቦነስ!

በቀን አንዴ ወደ ቴሌብር ሱፐርአፕ ጎራ ብለን የ100 ብር የአየር ሰዓት ስንሞላ 30% ቦነስ ይጠብቀናል ። 250 ብር ከሞላን ደግሞ ሌላ የ 35% ቦነስ የግላችን ይሆናል።

ተጨማሪ የአየር ሰዓት መሙላት ቢያስፈልገን ነባሩ ቦነስ ባለበት የሚቀጥል ይሆናል።

*127# ደውለን ወይም ቴሌብርን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ቦነስ ስናገኝ እንዲህ ነን!

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
45
👍 23
👌 11
😢 7
6 28.1K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram
Открыть в Telegram