avatar
telebirr
@telebirr
23.03.2026 14:01
���� የቴሌብር 5ኛ ዓመት በዓል ጨዋታ በመሳተፍ ዘመናዊ መኪና አሸናፊ ይሁኑ!!

በቴሌብር የተለያዩ ግብይቶችን ሲፈፅሙ 2 ዘመናዊ መኪኖች እና ለ4 ዕድለኞች የ150,000 ብር የገንዘብ ሽልማት የሚያስገኝ የሜጋ ሎተሪ ሽልማት ውስጥ ተካታች ይሆናሉ!

��‍♂️ የቴሌብር አካውንትን ከፋይዳ ጋር በማስተሳሰር፤ ገንዘብ በማስተላለፍ፤ ክፍያ በመፈጸም፣  በዘመን ገበያ መገበያየት፤ የአየርሰዓት በመግዛት ፣ በወኪሎቻችን ገቢ እና ወጪ በማድረግ ፤ የኢንሹራንስ ክፍያ በመፈፀም ነጥቦችን ማግኘት ይችላሉ።

�� እስከ ግንቦት 2 ቀን 2018 ዓ.ም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ይጫወቱ፤ ሽልማቶችን ያሸንፉ!                                                                                           

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
42
😁 20
👍 11
👏 6
😍 5
👌 1
9 29K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram
Открыть в Telegram