telebirr @telebirr 22.03.2026 11:00 Скопировать Пожаловаться ✨�� መልካም የእረፍት ቀን! የሴቶችን የሞባይል አገልግሎት አጠቃቀም ለማሳደግና በዲጂታል ኢኮኖሚው ተጠቃሚነታቸውን ለማረጋገጥ የሚረዱ የተለያዩ አገልግሎቶችን በቅርቡ ለማስጀመር ዝግጅታችንን አጠናቀናል። �� ሞባይል ቀፎ �� የሴቶች ጥቅል �� ብድርና ቁጠባ በልዩ ጥቅም ���� ዲጂታል ስልጠና �� ሴቷ ሸማች ከሴቷ ነጋዴ ✨ በቅርቡ ይጠብቁን! #ConnectedWomenInitiative #Ethiotelecom #telebirr #NextHorizon #ZemenGEBEYA #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia ❤ 69 👍 31 👌 8 😁 5 🤩 2 11 32.4K
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram