avatar
telebirr
@telebirr
20.03.2026 21:00
���� የዒድ አል-ፊጥር ጥያቄና መልስ አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ!!

ትክክለኛውን ምላሽ ከሰጡ ተሳታፊዎች ውስጥ በዕጣ ለተለዩ 300 ዕድለኞች ወርኃዊ የኢንተርኔት ጥቅል ሽልማት እናበረክታለን!

✍️ አሸናፊዎች በ24 ሰዓት ውስጥ ባሸነፋችሁበት ገጽ የስልክ ቁጥራችሁን በውስጥ መልእክት (inbox) ላኩልን።

የአሸናፊዎችን ዝርዝር ለመመልከት ����

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
45
👍 14
👏 3
🤩 3
👌 2
3 35.4K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram
Открыть в Telegram