avatar
telebirr
@telebirr
20.03.2026 14:00
�� በዒድ አል-ፊጥር የሞባይል ጥቅል የበዓል ስጦታ ያበርክቱ!!

በበዓል ሰብሰብ ብለው ሲጨዋወቱ ለበዓሉ ማድመቂያ በቅናሽ በቀረበው ዒድ አል-ፊጥር የሞባይል ጥቅል እንኳን አደረሳችሁ ይባባሉ፤ በኢትዮ ገበታ *999#፣ በማይ ኢትዮቴል እንዲሁም በአርዲ ቻትቦት ይግዙ፤ ለሚወዷቸውም በስጦታ ያበርክቱ!

�� በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ሲገዙ ተጨማሪ 30% ስጦታ ያገኛሉ!

ዒድ ሙባረክ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #SmartAfrica #RealizingDigitalEthiopia
45
😢 5
👌 5
🤩 2
😁 1
4 35K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram
Открыть в Telegram