avatar
telebirr
@telebirr
17.03.2026 14:03
���� የዒድ አል-ፊጥር በዓል ልዩ የጥያቄና መልስ ውድድር!!

የዒድ አል-ፊጥር በዓልን በማስመልከት በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን የሚያሸልም ልዩ የጥያቄና መልስ ውድድር አዘጋጅተናል!

�� የማኅበራዊ ገጾቻችንን ይከተሉ ለሌሎች ያጋሩ https://bit.ly/40x2dI7

�� ነገ ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ላይ ይጠብቁን!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
53
👍 35
😍 4
👌 2
🙏 1
8 28.5K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram
Открыть в Telegram