telebirr @telebirr 14.03.2026 14:04 Скопировать Пожаловаться የሀዘን መግለጫ በጋሞ ዞን በተለያዩ አካባቢዎች በተከሰተው የጎርፍና የመሬት መንሸራተት አደጋ ምክንያት ህይወታቸውን ላጡ ወገኖቻችን የተሰማንን ልባዊ ሀዘን እየገለጽን፣ በአደጋው ቤተሰቦቻቸውን እና ወዳጅ ዘመዶቻቸዉን ላጡ ወገኖቻችን እንዲሁም ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ መፅናናትን እንመኛለን። 😢 95 ❤ 58 🙏 23 4 31.5K
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram