ለገንዘብ ፍላጎቶችዎ ተጨማሪ አማራጮች!
በቴሌብር ዋሌት ያለንን ገንዘብ በስልካችን በሚላክልን የምስጢር ቁጥር ብቻ በመጠቀም በአዋሽ ባንክ ፣ በንብ ባንክ ፣ በአዲስ ባንክ እና በአቢሲኒያ ባንክ ማሽኖች ማውጣት እንችላለን ።
*127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ
https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram