የቴሌብር አካውንታችንን ከፋይዳ መታወቂያ ጋር እናስተሳስር ደረጃችንን ከ 1 ወደ 3 ከፍ እናድርግ! በቀላሉ ከቴሌብር የተሻለ የብድር አገልግሎት እናግኝ!
በቴሌብር ሱፐርአፕ
https://bit.ly/NID_Fayda ግርጌ ‘መለያ’ (Account) በሚለው አማራጭ ውስጥ ‘ደረጃ ለማሻሻል/ለመቀየር’ (Level upgrade/Change) የሚለውን በመመረጥ ባለ16 አሀዝ የፋይዳ ተለዋጭ ቁጥርዎን (FAN) በማስገባት በቀላሉ ማስተሳሰር ይችላሉ፡፡
ለተጨማሪ ይመልከቱ፡
https://bit.ly/3O6DGq7
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram