avatar
telebirr
@telebirr
09.03.2026 19:39
✨�� ገመድና ዲሽ መጎተት ቀርቷል
መቀበያው ዘምኖ ቅልብጭ ብሎ ሳሎን ገብቷል!


ያለ ዲሽና ገመድ በቴሌስትሪም ሲም እና በWi-Fi ብቻ በከፍተኛ ጥራት ይመልከቱ።

��‍♂️ ከበርካታ የቲቪ ቻናል አማራጮቹ ጋር የአገር ውስጥና ዓለም አቀፍ ቻናሎች፣ ቀጥታ ሥርጭቶች በተጨማሪ እንደፍላጎትዎ የተለያዩ ምርጥ ፊልሞችን ከVOD ጋለሪው ላይ መኮምኮምም ያስችላል፡፡

�� ቴሌቪዥንዎ ስማርት ባይሆን ቴሌስትሪም የስማርት ቲቪ አገልግሎትንም አሟልቷል፤ ቢፈልጉ ዩቲዩብ አልያም በቴሌስትሪም ውስጥ የሚገኙ መተግበሪያ ጭነው መጠቀም ይቻላል።

��የቴሌስትሪም መገልገያውን በአንድ ጊዜ ወይም በረጅም ጊዜ ክፍያ፣ ከ3 ወር ነጻ የአገልግሎት ክፍያ ጋር በዘመን ገበያ ወይም ከአገልግሎት ማዕከላት ያግኙ፡፡


#teleStream
#Ethiotelecom #NextHorizon #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
41
👍 15
🙏 4
😢 3
👌 2
🤩 1
9 18.7K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram
Открыть в Telegram